መዝሙር
በጭንቀትና በሐዘን ተዋጥኩ።+
4 እኔ ግን የይሖዋን ስም ጠራሁ፦+
“ይሖዋ ሆይ፣ ታደገኝ!”*
6 ይሖዋ ተሞክሮ የሌላቸውን ይጠብቃል።+
ተስፋ ቆርጬ ነበር፤ እሱ ግን አዳነኝ።
7 ነፍሴ* ዳግመኛ እረፍት ታግኝ፤
ይሖዋ ደግነት አሳይቶኛልና።
9 በሕያዋን ምድር በይሖዋ ፊት እሄዳለሁ።
10 አመንኩ ስለዚህም ተናገርኩ፤+
እጅግ ተጎሳቁዬ ነበር።
11 በጣም ደንግጬ
“ሰው ሁሉ ውሸታም ነው”+ አልኩ።
12 ላደረገልኝ መልካም ነገር ሁሉ
ለይሖዋ ምን እመልስለታለሁ?
13 የማዳንን ጽዋ አነሳለሁ፤
የይሖዋንም ስም እጠራለሁ።
14 በሕዝቡ ሁሉ ፊት
ስእለቴን ለይሖዋ እፈጽማለሁ።+
16 ይሖዋ ሆይ፣
እኔ አገልጋይህ ስለሆንኩ እለምንሃለሁ።
እኔ የሴት ባሪያህ ልጅ፣ አገልጋይህ ነኝ።
አንተ ከእስራቴ ነፃ አውጥተኸኛል።+
17 ለአንተ የምስጋና መሥዋዕት አቀርባለሁ፤+
የይሖዋን ስም እጠራለሁ።