የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lff ክፍል 1
  • ክፍል 1 ክለሳ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ክፍል 1 ክለሳ
  • ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክፍል 2 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 3 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 4 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 1
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
ለተጨማሪ መረጃ
ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
lff ክፍል 1

ክፍል 1 ክለሳ

በወረቀት የሚታተመው

ከአስተማሪህ ጋር በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

ከአንድ የይሖዋ ምሥክር ጋር መጽሐፍ ቅዱስን እያጠና ያለ ወጣት
  1. መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ከሚሰጣቸው ተስፋዎች መካከል ትኩረትህን የሚስበው የትኛው ነው?

    (ምዕራፍ 02⁠ን ተመልከት።)

  2. መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ብለህ እንድታምን ያደረገህ ምንድን ነው?

    (ምዕራፍ 03⁠ን እና 05⁠ን ተመልከት።)

  3. ይሖዋ የሚለውን የአምላክ ስም መጠቀም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

    (ምዕራፍ 04⁠ን ተመልከት።)

  4. መጽሐፍ ቅዱስ “የሕይወት ምንጭ” አምላክ እንደሆነ ይናገራል። (መዝሙር 36:9) በዚህ ታምናለህ?

    (ምዕራፍ 06⁠ን ተመልከት።)

  5. ምሳሌ 3:32⁠ን አንብቡ።

    • ይሖዋ ከማንም የተሻለ ወዳጅ ይሆነናል የምንለው ለምንድን ነው?

    • ይሖዋ ከወዳጆቹ ምን ይጠብቃል? እነዚህን ነገሮች የሚጠብቅ መሆኑ ምክንያታዊ ይመስልሃል?

      (ምዕራፍ 07⁠ን እና 08⁠ን ተመልከት።)

  6. መዝሙር 62:8⁠ን አንብቡ።

    • ወደ ይሖዋ የጸለይክባቸው አንዳንድ ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው? ሌላስ ስለ ምን ነገር ልትጸልይ ትችላለህ?

    • ይሖዋ ለጸሎታችን መልስ የሚሰጠው እንዴት ነው?

      (ምዕራፍ 09⁠ን ተመልከት።)

  7. ዕብራውያን 10:24, 25⁠ን አንብቡ።

    • በይሖዋ ምሥክሮች ስብሰባ ላይ መገኘትህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

    • በስብሰባዎች ላይ ለመገኘት የምትከፍለው መሥዋዕትነት የሚያስቆጭ ይመስልሃል?

      (ምዕራፍ 10⁠ን ተመልከት።)

  8. መጽሐፍ ቅዱስን አዘውትረህ ማንበብህ ጠቃሚ የሆነው ለምንድን ነው? በየዕለቱ መጽሐፍ ቅዱስን የምታነብበት ፕሮግራም አለህ? ካለህ ለዚህ የመደብከው የትኛውን ሰዓት ነው?

    (ምዕራፍ 11⁠ን ተመልከት።)

  9. እስካሁን ካደረግነው የመጽሐፍ ቅዱስ ውይይት በጣም ያስደሰተህ የትኛው ነው?

  10. መጽሐፍ ቅዱስን መማር ከጀመርክ ወዲህ ምን ተፈታታኝ ሁኔታ አጋጥሞሃል? መማርህን እንድትቀጥል የሚረዳህ ምንድን ነው?

    (ምዕራፍ 12⁠ን ተመልከት።)

    የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ