የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lff ክፍል 4
  • ክፍል 4 ክለሳ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ክፍል 4 ክለሳ
  • ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክፍል 2 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 3 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 1 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 4
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
ለተጨማሪ መረጃ
ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
lff ክፍል 4

ክፍል 4 ክለሳ

በወረቀት የሚታተመው

ከአስተማሪህ ጋር በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

ከባለቤቱና ከትንሽ ልጃቸው ጋር እየጸለየ ያለ አባት
  1. ምሳሌ 13:20⁠ን አንብቡ።

    • ጓደኞችህን በጥበብ መምረጥህ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

      (ምዕራፍ 48⁠ን ተመልከት።)

  2. መጽሐፍ ቅዱስ ምን ጠቃሚ ምክር ይዟል?

    • ለባሎች ወይም ለሚስቶች

    • ለወላጆች ወይም ለልጆች

      (ምዕራፍ 49⁠ን እና 50⁠ን ተመልከት።)

  3. ይሖዋን የሚያስደስተው ምን ዓይነት አነጋገር ነው? የሚያሳዝነውስ ምን ዓይነት አነጋገር ነው?

    (ምዕራፍ 51⁠ን ተመልከት።)

  4. ከአለባበስህና በአጠቃላይ ከውጫዊ ገጽታህ ጋር በተያያዘ ጥሩ ምርጫ ለማድረግ የሚረዱህ የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ናቸው?

    (ምዕራፍ 52⁠ን ተመልከት።)

  5. ይሖዋን የሚያስደስት መዝናኛ መምረጥ የምትችለው እንዴት ነው?

    (ምዕራፍ 53⁠ን ተመልከት።)

  6. ማቴዎስ 24:45-47⁠ን አንብቡ።

    • “ታማኝና ልባም ባሪያ” ማን ነው?

      (ምዕራፍ 54⁠ን ተመልከት።)

  7. ጊዜህን፣ ጉልበትህንና ገንዘብህን ተጠቅመህ ለጉባኤው ድጋፍ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

    (ምዕራፍ 55⁠ን ተመልከት።)

  8. መዝሙር 133:1⁠ን አንብቡ።

    • ለጉባኤው አንድነት የበኩልህን አስተዋጽኦ ማበርከት የምትችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

      (ምዕራፍ 56⁠ን ተመልከት።)

  9. ከባድ ኃጢአት ከፈጸምን የይሖዋን እርዳታ ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው?

    (ምዕራፍ 57⁠ን ተመልከት።)

  10. አንደኛ ዜና መዋዕል 28:9⁠ን እና የግርጌ ማስታወሻውን አንብቡ።

    • ሌሎች እውነተኛውን አምልኮ በሚቃወሙበት ወይም እውነትን በሚተዉበት ጊዜ ‘ሙሉ በሙሉ ለይሖዋ እንዳደርክ’ ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

    • ለይሖዋ ታማኝ ሆነህ ለመቀጠልና ከሐሰት ሃይማኖት ሙሉ በሙሉ ለመራቅ ልትወስደው የሚገባ እርምጃ ይኖር ይሆን?

      (ምዕራፍ 58⁠ን ተመልከት።)

  11. ለስደት አስቀድመህ መዘጋጀት የምትችለው እንዴት ነው?

    (ምዕራፍ 59⁠ን ተመልከት።)

  12. መንፈሳዊ እድገት ማድረግህን ለመቀጠል ምን ዕቅድ አውጥተሃል?

    (ምዕራፍ 60⁠ን ተመልከት።)

    የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ