የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lff ክፍል 3
  • ክፍል 3 ክለሳ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ክፍል 3 ክለሳ
  • ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክፍል 2 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 4 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 1 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ የተሟላ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
ለተጨማሪ መረጃ
ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
lff ክፍል 3

ክፍል 3 ክለሳ

በወረቀት የሚታተመው

ከአስተማሪህ ጋር በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

እየተጠመቀ ያለ ሰው
  1. ምሳሌ 27:11⁠ን አንብቡ።

    • ለይሖዋ ታማኝ እንድትሆን የሚያነሳሳህ ምንድን ነው?

      (ምዕራፍ 34⁠ን ተመልከት።)

  2. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቀጥተኛ መመሪያ በማይኖርበት ጊዜ ጥሩ ውሳኔ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

    (ምዕራፍ 35⁠ን ተመልከት።)

  3. በሁሉም ነገር ሐቀኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

    (ምዕራፍ 36⁠ን ተመልከት።)

  4. ማቴዎስ 6:33⁠ን አንብቡ።

    • ከሥራና ከገንዘብ ጋር በተያያዘ ምንጊዜም ‘ከሁሉ አስቀድመህ የአምላክን መንግሥት እንደምትፈልግ’ ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

      (ምዕራፍ 37⁠ን ተመልከት።)

  5. ልክ እንደ ይሖዋ ለሕይወት ትልቅ ቦታ እንደምትሰጥ ማሳየት የምትችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

    (ምዕራፍ 38⁠ን ተመልከት።)

  6. የሐዋርያት ሥራ 15:29⁠ን አንብቡ።

    • ይሖዋ ከደም ጋር በተያያዘ የሰጠውን ትእዛዝ እንደምታከብር ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

    • የይሖዋ ትእዛዝ ምክንያታዊ እንደሆነ ይሰማሃል?

      (ምዕራፍ 39⁠ን ተመልከት።)

  7. ሁለተኛ ቆሮንቶስ 7:1⁠ን አንብቡ።

    • አካላዊና ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናን መጠበቅ ምን ነገሮችን ያካትታል?

      (ምዕራፍ 40⁠ን ተመልከት።)

  8. አንደኛ ቆሮንቶስ 6:9, 10⁠ን አንብቡ።

    • መጽሐፍ ቅዱስ የፆታ ግንኙነትን በተመለከተ ምን ይላል? አንተ ከዚህ ሐሳብ ጋር ትስማማለህ?

    • መጽሐፍ ቅዱስ የአልኮል መጠጥን በተመለከተ ምን መመሪያ ይዟል?

      (ምዕራፍ 41⁠ን እና 43⁠ን ተመልከት።)

  9. ማቴዎስ 19:4-6, 9⁠ን አንብቡ።

    • አምላክ ትዳርን በተመለከተ ምን መመሪያ ሰጥቷል?

    • ጋብቻንና ፍቺን ሕጋዊ በሆነ መንገድ ማስመዝገብ ያለብን ለምንድን ነው?

      (ምዕራፍ 42⁠ን ተመልከት።)

  10. ይሖዋ የማይደሰትባቸው አንዳንድ በዓላት የትኞቹ ናቸው? ለምንስ?

    (ምዕራፍ 44⁠ን ተመልከት።)

  11. ዮሐንስ 17:16⁠ን እና የሐዋርያት ሥራ 5:29⁠ን አንብቡ።

    • ገለልተኛ እንደሆንክ ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

    • የሰዎች ሕግ ከአምላክ ሕግ ጋር በሚጋጭበት ጊዜ ምን ማድረግ ይኖርብሃል?

      (ምዕራፍ 45⁠ን ተመልከት።)

  12. ማርቆስ 12:30⁠ን አንብቡ።

    • ይሖዋን እንደምትወደው ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

      (ምዕራፍ 46⁠ን እና 47⁠ን ተመልከት።)

    የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ