የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
“ይሖዋን የሚፈልጉት እሱን ያወድሱታል። ለዘላለም ተደስታችሁ ኑሩ።”—መዝሙር 22:26
Photo Credits: Page 15: Image © Homo Cosmicos/ Shutterstock; page 17: NASA, ESA and the Hubble Heritage Team (STScI/AURA)-ESA/Hubble Collaboration. Licensed under CC BY 4.0 (http://creativecommons.org/licenses/ by/4.0/). Source: https://esahubble.org/images/ heic0702a/; page 56: Photo by US Signal Corps/The LIFE Picture Collection via Getty Images; page 76: Château de Versailles, France/Bridgeman Images; pages 103 and 131: Based on NASA/Visible Earth imagery; page 163: © SINGLECELL ANIMATION LLC/Science Source; page 183: Daniel Osterkamp/Moment/Getty Images
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በዚህ መጽሐፍ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
በዚህ መጽሐፍ ላይ የተጠቀሱት ጽሑፎች፣ ቪዲዮዎችና ኦዲዮዎች በሙሉ በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጁ ናቸው።
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
Amharic (lff-AM)
ግንቦት 2022 ታተመ
© 2021 WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA