ገጽ 2
በቤተሰብ መሃል ጠብ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን? 3-14
‘ሌላው ቀርቶ ሠራተኞቻችን በቤተሰብ መሃል የሚፈጠረውን ጠብ ለመመርመር በሚሄዱበት ጊዜ ዱላ ይቀምሳሉ’ ሲሉ አንድ የማኅበራዊ ኑሮ ዲሬክተር ሪፖርት አድርገዋል። ቤተሰብ ይህን ያህል የጠብ ቦታ የሆነው ለምንድን ነው? በቤተሰብ ውስጥ ጠበኝነት እንዳይኖር ለመከላከል ምን ማድረግ ይቻላል? ለመከላከል ባትችሉስ? በቤተሰብ ውስጥ ጠብ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ኪሊማንጃሮ—የአፍሪካ ጣሪያ 18
አናቱ በበረዶ የተሸፈነውና በአፍሪካ ሐሩር ክፍል የሚገኘው ኪሊማንጃሮ በውበቱና በአስደናቂነቱ ተወዳዳሪ አይገኝለትም።
አዲስ ትምህርት ቤት በአፍሪካ 26
በናይጄርያ የሚገኙት የይሖዋ ምሥክሮች ልዩ ስልጠና የሚሰጥ አዲስ ትምህርት ቤት በመክፈት የማስተማር መርሐ ግብራቸውን አንድ እርከን ወደላይ ከፍ አድርገዋል።