ገጽ 2
ትምህርት ቤቶች የገጠማቸው ችግር 3-13
ጥሩ ትምህርት ለማግኘት የሚቻልበት ሁኔታ ይኖራልን? ወንጀል፣ ዓመፅና የጾታ ብልግና በትምህርት ቤቶች ውስጥ ከፍተኛ ችግር እየፈጠሩ ነው። የተሻለ ትምህርት ለመስጠት የሚቻልባቸውን ሁኔታዎች ለማመቻቸት ምን በመደረግ ላይ ነው? ችግሮቹን ለመቋቋም ወላጆችም ሆኑ ልጆች ምን ማድረግ ይችላሉ?
ከሰዎች ጋር የመነጋገር ችሎታ ትልቅ ጥበብ ነው 15
ከሰዎች ጋር የመነጋገር ችሎታህን ለማዳበር ምን ልታደርግ ትችላለህ?
ኤድስ በአፍሪካ—ሕዝበ ክርስትና ምን ያህል ተጠያቂ ናት? 19
ኤድስ በተለይ አፍሪካን ክፉኛ አጥቅቷታል። አብያተ ክርስቲያናት ለዚህ ምን ያህል ተጠያቂ ናቸው?