ገጽ ሁለት
ስለ ሃይማኖት መወያየት ይኖርብሃልን? 3-9
ወዳጃዊ መንፈስ በሰፈነበት ሁኔታ ስለ ሃይማኖት መወያየት ፈታኝ ሊሆን ይችላል። ሙሉ ጥቅም በሚያስገኝ መንገድ እንዴት መወያየት እንደሚቻል ተመልከት።
ሐሜት ይሄን ያህል ጎጂ ነውን? 17
ሐሜት በጣም የተስፋፋው ለምንድን ነው? ሆኖም ብዙውን ጊዜ ምን ዓይነት መዘዝ ያስከትላል? አንተስ በዚህ ረገድ ምን ማድረግ ትችላለህ?
በ2000—ኮምፒዩተሮች ከአገልግሎት ውጭ መሆናቸው አንተንም ይነካ ይሆን? 27
ኮምፒዩተር የሚሰጠው አገልግሎት ምን ያክል ከፍተኛ ነው? ከአገልግሎት ውጪ መሆኑስ ምን የሚያስከትለው ጉዳት አለ?