የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 2/08 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2008
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በዚህ ሥዕል ላይ ምን ስህተቶች ይታዩሃል?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • ከኢየሱስ የዘር ሐረግ ክፍል የሚመደበው ማን ነው?
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2008
g 2/08 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ሥዕል ላይ ምን ስህተቶች ይታዩሃል?

በዚህ ሥዕል ውስጥ በዮሐንስ 13:2-14 ላይ ከሰፈረው ዘገባ ጋር የማይዛመዱ ሦስት ነገሮችን ለይ።

1. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

2. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

3. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

ለውይይት:-

በዚህ ዘገባ ውስጥ ኢየሱስ የትኞቹን ባሕርያት አሳይቷል? ከቤተሰብህ ጋር ባለህ ግንኙነት ረገድ ኢየሱስን መኮረጅ የምትችለው እንዴት ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 5 ‘የአንዳንዶች ልብ ክፉን በማድረግ ዕቅድ የሚሞላበት’ አንደኛው ምክንያት ምንድን ነው? መክብብ 8:________

ገጽ 8 ክፉዎች ያሉበት ሁኔታ ምን ያህል አስተማማኝ ነው? መዝሙር 73:________

ገጽ 10 አምላክ መተላለፋችንን ከእኛ የሚያርቀው እስከ ምን ድረስ ነው? መዝሙር 103:________

ገጽ 27 ኢየሱስ ለወጣቶችና ጤንነታቸው ለተቃወሰባቸው ሌሎች ሰዎች ተስፋ የሚሰጥ ምን ነገር አድርጓል? ማቴዎስ 4:________

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከኢየሱስ የዘር ሐረግ ክፍል የሚመደበው ማን ነው?

መልሱን ለማግኘት የሚያስችሉህን የሚከተሉትን ፍንጮች ልብ በል። ጥቅሶቹን አውጥተህ አንብብ፤ ከዚያም በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ ትክክለኛውን ስም ጻፍ።

4. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

ፍንጭ:- ‘ሞትን እንዳላይ ከዚህ ዓለም ተወስጄ ነበር።’

ዕብራውያን 11:5ን አንብብ።

5. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

ፍንጭ:- በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጠቀሰ ከማንኛውም ሰው የበለጠ ረጅም ዕድሜ ኖሬያለሁ።

ዘፍጥረት 5:27ን አንብብ።

6. ․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․․

ፍንጭ:- ልጄ መርከብ ሠርቷል።

ዘፍጥረት 5:28, 29ን እና ዕብራውያን 11:7ን አንብብ።

◼ መልሱ በገጽ 22 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ኢየሱስ ያጠበው እጃቸውን ሳይሆን እግራቸውን ነበር።

2. ኢየሱስን ሌሎች ደቀ መዛሙርት አላገዙትም።

3. ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር አደራርቆም ነበር።

4. ሄኖክ።—ሉቃስ 3:37

5. ማቱሳላ።—ሉቃስ 3:37

6. ላሜሕ።—ሉቃስ 3:36

[በገጽ 31 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

ሦስተኛው ክብ ውስጥ ያለው ፎቶ:- Northern Territory Archives Service, Joe DAVIS, NTRS 573

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ