የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2008
የወደፊቱ ጊዜ ሊያስፈራህ ይገባል?
ችግሮች በበዙበት በዚህ ዓለም ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች የወደፊቱ ጊዜ ያስፈራቸዋል። ይሁን እንጂ የወደፊቱ ጊዜ ሰዎች የሚሰማቸውን ያህል ምንም የተስፋ ጭላንጭል የለውም ማለት ነው? በእርግጥ የወደፊት ዕጣችን የተመካው በንግድ፣ በፖለቲካ፣ በሃይማኖትና በሳይንስ መስክ በተሰማሩ መሪዎች ላይ ነው? ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጠውን አጽናኝ የሆነ ሐሳብ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
4 ሰዎች ደስታ የሰፈነበት ሕይወት ማምጣት ይችላሉ?
7 የአምላክ አገዛዝ የሚያመጣው አስተማማኝ ሕይወት
19 ለሰው ልጅ ችግሮች መፍትሔው በጎ አድራጎት ነው?
30 ከዓለም አካባቢ
32 “በይሖዋ መንፈስ በሚመራው ንጉሥ አማካኝነት የሚገኘውን በረከት እጨዱ”
በ25 ዓመታት ጊዜ ውስጥ ብቻ ሮማውያን በ400 ዓመታት ውስጥ ከተቆጣጠሩት የሚበልጥ ክልል ድል ስላደረጉ በፈረስ ግልቢያ ችሎታቸው የታወቁ ዘላኖች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
በየዓመቱ በርካታ ወጣቶች ሕይወታቸውን የሚያጠፉ ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደግሞ ራሳቸውን ለመግደል ይሞክራሉ። ይህ ርዕስ አሉታዊ ስሜቶችን እንዴት መቋቋም እንደሚቻል ያብራራል።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
ፈረሰኞቹ:- Bildarchiv Preussischer Kulturbesitz/Art Resource, NY