የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
“ተከታዬ ሁን”
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በዚህ መጽሐፍ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው።
ይህ መጽሐፍ ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ዓ.ዓ. የሚለው ምህጻረ ቃል ዓመተ ዓለምን የሚያመለክት ሲሆን ዓ.ም. የሚለው ደግሞ ዓመተ ምሕረትን ያመለክታል።
ጥር 2024 ታተመ
Amharic (cf-AM)
© 2012, 2024
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA