የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 15, 2015
© 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት እትም
ከየካቲት 1-7, 2016
ገጽ 4
ከየካቲት 8-14, 2016
ገጽ 9
ከየካቲት 15-21, 2016
አንደበታችሁ ያለውን ኃይል ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት
ገጽ 18
ከየካቲት 22-28, 2016
ገጽ 23
የጥናት ርዕሶች
▪ ይሖዋ—ሐሳቡን የሚገልጽ አምላክ
▪ ሕያው የሆነ የአምላክ ቃል ትርጉም
ይሖዋ በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት ከአገልጋዮቹ ጋር በተለያዩ ቋንቋዎች የሐሳብ ልውውጥ ሲያደርግ ቆይቷል። ይሖዋ፣ አገልጋዮቹ የተለያዩ ቋንቋዎችን መጠቀማቸው ሳያግደው ለሰው ልጆች ሐሳቡን እንዴት እንዳስተላለፈ በእነዚህ ርዕሶች ላይ እንመረምራለን። በተጨማሪም በ2013 ተሻሽሎ የወጣውን ጨምሮ አዲስ ዓለም ትርጉም የአምላክን ስም በማስቀደስና ፈቃዱ እንዲታወቅ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።
▪ አንደበታችሁ ያለውን ኃይል ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት
የመናገር ችሎታ ከአምላክ ያገኘነው አስደናቂ ስጦታ ነው። በዚህ ርዕስ ላይ ከንግግራችን ጋር በተያያዘ ሦስት ነጥቦችን እንመረምራለን። በተጨማሪም ይህ ርዕስ የኢየሱስን ምሳሌ በመከተል የመናገር ችሎታችንን አምላክን በሚያስከብርና ሌሎችን በሚጠቅም መንገድ እንድንጠቀምበት ያበረታታናል።
▪ ይሖዋ ይደግፍሃል
ሁላችንም እንታመማለን፤ ታዲያ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተመዘገቡት ፈውሶች ምን አመለካከት ሊኖረን ይገባል? ሌሎች ሰዎች ከጤና ጋር የተያያዙ አስተያየቶችን ሲሰጡን የትኞቹን ነገሮች ግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርብናል? ይህ ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ እንድናገኝና ከሕክምና ጋር በተያያዘ የራሳችንን ምርጫ እንድናደርግ ይረዳናል።
ሽፋኑ፦ አንዲት ልዩ አቅኚ፣ ለአንዲት እናትና ለልጆቿ ምሥራቹን በደስታ ስትናገር። የፓራጓይ የሥራ ቋንቋዎች ስፓንኛና ግዋራኒ ሲሆኑ እውነት በሁለቱም ቋንቋዎች እየተስፋፋ ነው
ፓራጓይ
የሕዝብ ብዛት
6,800,236
አስፋፊዎች