የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w15 12/15 ገጽ 32
  • የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2015
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2015
w15 12/15 ገጽ 32

የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

  • መመርመር ለምን አስፈለገ? 2/1

  • መማር ትፈልጋለህ? 4/1

  • መረዳት ትችላለህ፣ 12/1

  • መጽሐፍ ቅዱስ በሳይንስ ተተክቷል? 6/1

  • በ2013 ተሻሽሎ የወጣው እንግሊዝኛው አዲስ ዓለም ትርጉም፣ 12/15

  • ትንቢቶች፣ 9/1

  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ ወጣ፣ 5/1

  • ውድ የሆነ ጥንታዊ ሀብት ከቆሻሻ መሃል (ፓፒረስ ራይላንድስ)፣ 4/1

  • የበዴል የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም (አየርላንድ)፣ 9/1

  • ያልተጠበቀ ስጦታ ለጃፓናውያን (የማቴዎስ ወንጌል)፣ 2/15

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

  • ለነበሩኝ ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ አገኘሁ (ማይሊ ጉንደል)፣ 1/1

  • ለጥያቄዎቹ መልስ አገኘ (ኧርነስት ሎዲ)፣ 2/1

  • ሕይወቴ ከድጡ ወደ ማጡ ሄዶ ነበር (ስቲቨን መክዱወል)፣ 7/1

  • ሦስት ጥያቄዎች ሕይወቴን ለወጡት (ዶሪስ ኤልድረድ)፣ 4/1

  • በሕይወቴ ምንም የቀረብኝ ነገር እንደሌለ ይሰማኝ ነበር (ፓቬል ፒዛራ)፣ 11/1

  • አሁን ሌሎችን መርዳት እንደምችል ይሰማኛል (ሁልዮ ኮርዮ)፣ 10/1

  • ይሖዋ መሐሪ እንደሆነ ተማርኩ (ኖርማን ፔልቲዬ)፣ 5/1

ኢየሱስ ክርስቶስ

  • መጸለይ ያለብን ወደ ኢየሱስ ነው? 1/1

  • ኢየሱስ ያድናል—ከምን? 3/1

  • የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ መከበር ያለበት ለምንድን ነው? 4/1

  • የኢየሱስን ሞት ማስታወስ፣ 3/1

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • ለአገልግሎት ያላችሁ ቅንዓት እንዳይቀዘቅዝ ጥረት አድርጉ፣ 2/15

  • መጸለይ የሚያስገኘው ጥቅም አለ? 10/1

  • “መጽናት ያስፈልጋችኋል፣” 6/15

  • ሥራህን የሚያይልህ ሰው አለመኖሩ ለውጥ ያመጣል? 7/15

  • ‘በመከራ ቀናት’ ይሖዋን ማገልገል፣ 7/15

  • በነፃ ይቅር በሉ፣ 10/1

  • “በጌታ ብቻ” ማግባት—ይቻላል? 3/15

  • ባሎች—ቤታችሁ ስጋት የሌለበት ቦታ እንዲሆን አድርጉ፣ 1/1

  • “ተላላ ቃልን ሁሉ ያምናል፣” 10/15

  • ከሥራህ ደስታ ማግኘት፣ 2/1

የሕይወት ታሪኮች

  • ለሰባት ትውልዶች ሲተላለፍ የቆየ ውርስ (ኬቨን ዊሊያምስ)፣ 6/1

  • በወጣትነቱ ያደረገው ውሳኔ (ኒከላይ ዱበቪንስኪ)፣ 10/15

  • በዓይኖቹ አምላክን የሚያገለግለው ሃይሮ፣ 3/1

  • ‘ብዙ ደሴቶች ሐሴት ያድርጉ’ (ጄፍሪ ጃክሰን)፣ 8/15

  • “አመቺ በሆነ ጊዜም ሆነ በአስቸጋሪ ጊዜ” ያገኘናቸው በረከቶች (ትሮፊም ንሶምባ )፣ 4/15

  • ከታዋቂነት የሚበልጥ ነገር (ሚና ሀንግ ጎዴንጺ)፣ 9/1

  • ከአምላክና ከእናቴ ጋር ሰላም መፍጠር (ሚቺዮ ኩማጋይ)፣ 12/15

  • የመጀመሪያ ፍቅሬን ማስታወስ (አንቶኒ ሞሪስ ሣልሳዊ)፣ 5/15

  • የይሖዋ በረከት ሕይወቴ በደስታ እንዲሞላ አድርጓል (ሜሊታ ጃራዝ)፣ 9/15

  • ይሖዋ ከሚገባው በላይ አድርጎልኛል (ፌሊክስ አላርኮን)፣ 8/1

  • ይበልጥ የሚያረካ ሙያ (ዴቪድ እና ግዌን ካርትራይት)፣ 3/15

የተለያዩ ርዕሶች

  • ለንጉሥ የሚቀርቡ ስጦታዎች (ቅመማ ቅመሞች)፣ 3/1

  • ለአይሁዳውያን በዓል የሚመጡ ሰዎች ማረፊያ የሚያገኙት እንዴት ነበር? 12/1

  • ልጆችን ኃላፊነት የሚሰማቸው እንዲሆኑ አድርጎ ማሳደግ፣ 6/1

  • “ሕልምን የሚፈታው አምላክ አይደለም?” (ዮሴፍ)፣ 2/1

  • ሕይወት ይህ ብቻ ነው? 8/1

  • መጨረሻው ቀርቧል? 5/1

  • ራስ ወዳድነት የሚወገደው እንዴት ነው? 4/1

  • ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት መኖር ይችላል? 8/1

  • በ33 ዓ.ም. በጴንጤቆስጤ ዕለት አይሁዳውያን “በምድር ዙሪያ ካለ አገር ሁሉ” መጥተው ነበር? 12/1

  • በሮም የጦር ሠራዊት ውስጥ የመቶ አለቃ፣ 4/1

  • ‘በጌታ ልጄ የሆነው የምወደውና ታማኝ የሆነው ጢሞቴዎስ፣’ 11/1

  • በጥንት ዘመን የነበረው መስተዋት፣ 4/1

  • እረኞች በጎችን ከፍየሎች የሚለዩት ለምን ነበር? 1/1

  • እረኞች ደሞዝ የሚከፈላቸው እንዴት ነበር? 3/1

  • “እቅፍ፣” 7/1

  • “እኔ በእስራኤል እናት ሆኜ እስክነሳ” (ዲቦራ)፣ 8/1

  • እንዳማሩ ማርጀት፣ 6/1

  • ከሙስና የጸዳ መንግሥት፣ 1/1

  • ከዮሐና ምን እንማራለን? 8/15

  • ክርስቲያኖች በዓለ ትንሣኤን ሊያከብሩ ይገባል? 3/1

  • ክፋት ከየት መጣ? 7/1

  • ዓለም በሙሉ በአንድ መንግሥት የሚተዳደርበት ጊዜ፣ 2/1

  • ዛፍ ቢቆረጥ መልሶ ሊያቆጠቁጥ ይችላል? 4/15

  • የሄሮድስ ቤተ መቅደስ፣ 10/1

  • የማልታ ነዋሪዎች ጳውሎስ ነፍሰ ገዳይ እንደሆነ የተሰማቸው ለምንድን ነው? 10/1

  • የሞቱ ሰዎች ዳግመኛ በሕይወት ይኖራሉ? የሚኖሩት የት ነው? 11/1

  • የሮም ዜግነት፣ 3/1

  • የሰው ልጆች ወደፊት ምን ይጠብቃቸዋል? 4/1

  • የሰው ልጆች የተፈጠሩበት ዓላማ ምንድን ነው? 8/1

  • የእጅ ወፍጮ በጥንት ዘመን፣ 7/1

  • የገና በዓል ልማዶች፣ 12/1

  • የጢሞቴዎስ አባት በትውልድ ግሪካዊ ነው? 11/1

  • የጥንቷ እስራኤል በደን የተሸፈነች ነበረች? 7/15

  • የፍርድ ቀን፣ 5/1

  • ዮሴፍ፣ ፈርዖን ፊት ከመቅረቡ በፊት የተላጨው ለምንድን ነው? 11/1

  • ድህነት የማይኖርበት ዓለም፣ 10/1

  • ጃንደረባ፣ 1/1

  • ግብዝነት ማብቂያ ይኖረው ይሆን? 12/1

  • ጥሩ ወላጅ ለመሆን ምን ያስፈልጋል? 6/1

  • ጭንቀት፣ 7/1

  • ጴጥሮስ የመጀመሪያው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ነበር? 12/1

  • ፀረ ክርስቶስ፣ 6/1

  • ፈጣሪ አለ? 1/1

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • ኢያሪኮ ድል የተደረገችው ለረጅም ጊዜ ሳትከበብ ነው? 11/15

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የምትመራ እህት ራሷን መሸፈን ያስፈልጋታል? 2/15

  • የማጎጉ ጎግ ማን ነው? 5/15

  • የሽቶ መዓዛ የሚረብሻቸው፣ 2/15

  • ጥላ የሚሆኑ ነገሮችና እውነተኛዎቹ ነገሮች፣ 3/15

  • ጳንጥዮስ ጲላጦስ በሕይወት የኖረ ሰው መሆኑን የሚደግፍ ማስረጃ አለ? 2/15

የይሖዋ ምሥክሮች

  • ለይሖዋ ለጋስነት አድናቆት ማሳየት (መዋጮ)፣ 11/15

  • “ምንም ነገር ሊያግዳችሁ አይገባም!” (በፈረንሳይ የነበሩ ኮልፖርተሮች)፣ 11/15

  • ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሩሲያ፣ 7/15

  • ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኒው ዮርክ፣ 1/15

  • ስብሰባውን ያንቀሳቀሰው ፍቅር ነው፣ 5/15

  • ‘እንደ እነዚህ ያሉትን ሰዎች በአክብሮት ያዟቸው’ (የበላይ አካሉ ረዳቶች)፣ 10/15

  • “እጅግ ክቡር ወቅት” (የመታሰቢያው በዓል)፣ 2/15

  • “ኪንግዝሊ ከቻለ እኔም እችላለሁ!” (ፖል ማክማነስ)፣ 6/15

  • ወደ አምላክ መቅረቤ ጠቅሞኛል (ሴረ ማይገ)፣ 10/15

  • ውገዳ ፍቅራዊ ዝግጅት ነው፣ 4/15

  • የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው? 9/1

  • “ይሖዋ ወደ ፈረንሳይ ያመጣችሁ እውነትን እንድትማሩ ነው” (ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ወደ ፈረንሳይ የሄዱ ፖላንዳውያን)፣ 8/15

የጥናት ርዕሶች

  • ለአምላክ መንግሥት ምንጊዜም ታማኝ ሁኑ፣ 7/15

  • ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡለት፤ ትባረካላችሁ፣ 1/15

  • ልጃችሁ ይሖዋን እንዲያገለግል አሠልጥኑት፣ 11/15

  • ሕሊናችሁ አስተማማኝ መሪ ነው? 9/15

  • ሕያው የሆነ የአምላክ ቃል ትርጉም፣ 12/15

  • መንፈሳዊውን ገነት ይበልጥ አስውቡት፣ 7/15

  • ‘መዳናችሁ እየቀረበ ነው’! 7/15

  • ምንጊዜም በይሖዋ ታመኑ! 4/15

  • ሽማግሌዎች ሌሎች ብቃቱን እንዲያሟሉ ማሠልጠን የሚችሉት እንዴት ነው? 4/15

  • ሽማግሌዎች፣ ሌሎችን ስለማሠልጠን ምን አመለካከት አላችሁ? 4/15

  • በሕይወትህ ውስጥ የአምላክን እጅ እያየህ ነው? 10/15

  • በመንግሥቱ አገዛዝ ሥር ያሳለፍነው መቶ ዓመት! 11/15

  • በመጨረሻዎቹ ቀናት በጓደኛ ምርጫችሁ ጥንቃቄ አድርጉ፣ 8/15

  • በተስፋ ጠብቁ! 8/15

  • በአዲሱ ዓለም ለሚኖረው ሕይወት ከአሁኑ ተዘጋጁ፣ 8/15

  • “በእምነት ጸንታችሁ ቁሙ፣” 9/15

  • በይሖዋ ጽኑ ፍቅር ላይ አሰላስሉ፣ 8/15

  • ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ትወዳለህ?’ 11/15

  • ተስፋ የተሰጠበትን ነገር ‘አዩት፣’ 5/15

  • ትኩረታችሁ ሳይከፋፈል ይሖዋን አገልግሉ፣ 10/15

  • ትዳራችሁ ጠንካራና አስደሳች እንዲሆን ጥረት አድርጉ፣ 1/15

  • ‘ነቅታችሁ ትጠብቃላችሁ?’ 3/15

  • ንቁ ሆናችሁ ኑሩ—ሰይጣን ሊውጣችሁ ይፈልጋል! 5/15

  • ንጽሕናችንን ጠብቀን መኖር እንችላለን፣ 6/15

  • አንደበታችሁ ያለውን ኃይል ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት፣ 12/15

  • ኢየሱስን በትሕትናውና በርኅራኄው ምሰሉት፣ 2/15

  • ኢየሱስን በድፍረቱና በአስተዋይነቱ ምሰሉት፣ 2/15

  • “እምነት ጨምርልን፣” 10/15

  • ከሰይጣን ጋር ተዋግታችሁ ልታሸንፉት ትችላላችሁ! 5/15

  • ከታላንቱ ምሳሌ ትምህርት ማግኘት፣ 3/15

  • ከይሖዋ ጋር ያለህ ወዳጅነት ምን ያህል ጠንካራ ነው? 4/15

  • ከጸሎት ናሙናው ጋር ተስማምቶ መኖር፣ 6/15

  • ክርስቶስ—የአምላክ ኃይል፣ 6/15

  • ክርስቶስ የደረሰበት የጉልምስና ደረጃ ላይ ለመድረስ እየተጣጣራችሁ ነው? 9/15

  • ዘወትር በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ አሰላስሉ፣ 10/15

  • የማይከስም ፍቅር ሊኖር ይችላል? 1/15

  • የሰው ልጆችን ይወዳል፣ 6/15

  • የክርስቶስን ወንድሞች በታማኝነት መደገፍ፣ 3/15

  • የዘላለም ሕይወት ተስፋ የሰጠንን አምላክ ምሰሉ፣ 5/15

  • ‘የይሖዋን ትምህርት’ እንዲቀበሉ ብሔራትን ማዘጋጀት፣ 2/15

  • የጌታ ራትን የምናከብረው ለምንድን ነው? 1/15

  • ይህ የአምልኮ ቦታችን ነው፣ 7/15

  • ‘ይህ የአንተ ፈቃድ ነው፣’ 3/15

  • ይሖዋ—ሐሳቡን የሚገልጽ አምላክ፣ 12/15

  • ይሖዋ ትዳራችሁን እንዲያጠናክረውና እንዲጠብቀው ፍቀዱ፣ 1/15

  • ይሖዋ ዓለም አቀፉን የማስተማር ሥራችንን ይመራል፣ 2/15

  • ይሖዋ የፍቅር አምላክ ነው፣ 11/15

  • ይሖዋ ይደግፍሃል፣ 12/15

  • ይሖዋ ፍቅሩን ያሳየን በየትኞቹ መንገዶች ነው? 9/15

  • ይሖዋን እንደምንወደው ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? 9/15

ይሖዋ

  • በአምላክ ላይ ቅሬታ አድሮብሃል? 9/1

  • አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት፣ 11/1

  • አምላክን ማስደሰት እንችላለን? 7/1

  • አምላክን በተመለከተ እውነቱን ማወቅ፣ 12/1

  • አምላክን ፈልገን ማግኘት እንችላለን? 10/1

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ