ግንቦት 3 የሚጀምር ሳምንት
ግንቦት 3 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 12 አን. 15-22፤ በገጽ 140 ላይ የሚገኘው ሣጥን
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ሳሙኤል 1-3
ቁ. 1፦ 2 ሳሙኤል 2:12-23
ቁ. 2፦ ኢየሱስ ሲያገለግል የአምላክን ስም ተጠቅሟል?
ቁ. 3፦ “የሙታንን መናፍስት” ለማስታወስ የሚከበሩት በዓላት ምንጫቸው ምንድን ነው? (rs ከገጽ 181 አን. 1 እስከ ገጽ 182 አን. 1)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የምታነጋግሩት ሰው ‘እናንተ በኢየሱስ አታምኑም’ በሚልበት ጊዜ። ማመራመር በተባለው መጽሐፍ ገጽ 220 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ በቡድን ሆኖ መመሥከር የሚያስገኘውን በረከት ቅመሱ። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ገጽ 108 ከአንቀጽ 1-3 ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ። የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ የጉባኤውን የመስክ ስምሪት ስብሰባ ፕሮግራምና ስብሰባዎቹ የሚደረጉባቸውን ቦታዎች እንዲናገር ጋብዝ። ይህን ዝግጅት በመደገፋቸው እንዲሁም በተመደቡበት የመስክ አገልግሎት ቡድን ውስጥ ከሚገኙ አስፋፊዎች ጋር በማገልገላቸው ያገኙትን ጥቅም እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።