ሐምሌ 5 የሚጀምር ሳምንት
ሐምሌ 5 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
lv ምዕ. 15 አን. 18-23፤ በገጽ 180 የሚገኘው ሣጥን
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ነገሥት 7-8
ቁ. 1፦ 1 ነገሥት 8:14-26
ቁ. 2፦ ራሳችንን ጥበበኛ አድርገን እንዳንመለከት ማስጠንቀቂያ የተሰጠን ለምንድን ነው? (ኢሳ. 5:21)
ቁ. 3፦ ሰዎች የጾታ ሥነ ምግባርን በተመለከተ የመጽሐፍ ቅዱስን የአቋም ደረጃዎች ወደጎን ገሸሽ በሚያደርጉበት ጊዜ እውነተኛ ነፃነት ያገኛሉ? (rs ገጽ 188 አን. 1-3)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ አገልግሎትህን ማስፋት የምትችልባቸው መንገዶች—ክፍል 1። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 111 አን. 1 እስከ ገጽ 112 አን. 2 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። አገልግሎታቸውን ለማስፋት ሲሉ ወደ ሌላ ቦታ ለሄዱ ወይም ሌላ ቋንቋ ለተማሩ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ። የትኞቹን ተፈታታኝ ሁኔታዎች መወጣት ችለዋል? ቤተሰባቸው ወይም ጉባኤው የረዳቸው እንዴት ነው? ምን በረከት አግኝተዋል?
10 ደቂቃ፦ ጥናቶቻችሁ ራሳቸውን እንዲመረምሩ እርዷቸው። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 261 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 262 መጨረሻ ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ ከአድማጮች ጋር በሚደረግ ውይይት የሚቀርብ።