የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/10 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
የመንግሥት አገልግሎታችን—2010
km 6/10 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ሰኔ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?፤ ሐምሌ እና ነሐሴ፦ ብሮሹሮች፤ መስከረም፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

◼ ከመስከረም ወር ጀምሮ በአገልግሎት ስብሰባ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ—በአንተ ሕይወት ውስጥ ያለው ኃይል እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛ ታሪክና አስተማማኝ ትንቢት የተባሉትን የቪዲዮ ፊልሞች እንከልሳለን። አስፈላጊ ከሆነ እነዚህን ፊልሞች አጠቃልሎ የያዘውን መጽሐፍ ቅዱስ—የእውነትና የትንቢት መጽሐፍ የተባለውን ዲቪዲ በተቻለ ፍጥነት በጉባኤያችሁ በኩል ማዘዝ ይኖርባችኋል።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ የ2010 የዓመት መጽሐፍ በሲዲ፤ ሲዳምኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ፤ ወላይትኛ፦ ለይሖዋ ዘምሩ—ግጥም ብቻ (sny55)።

◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ የአገልግሎት ክልል ካርድ መያዣ ፕላስቲክ፤ አማርኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ የሙታን መናፍስት፣ የሕይወት ዓላማ፣ የአምላክ ወዳጅ፣ ደም ሕይወትህን ሊያድን የሚችለው እንዴት ነው?፤ እንግሊዝኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ መጽሐፍ ቅዱስ (bi25m)፣ ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች—2፣ መጽሐፍ ቅዱስ—የእውነትና የትንቢት መጽሐፍ በዲቪዲ፣ ሕይወቴን እንዴት ብጠቀምበት ይሻላል? በዲቪዲ፣ እውነተኛ ጓደኞች በዲቪዲ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ