መስከረም 13 የሚጀምር ሳምንት
መስከረም 13 የሚጀምር ሳምንት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ነገሥት 16-18
ቁ. 1፦ 2 ነገሥት 17:1-11
ቁ. 2፦ “በብሉይ ኪዳን” ውስጥ ይሖዋ የተባለው “በአዲስ ኪዳን” ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባለው ነው? (rs ገጽ 198 አን. 4-7)
ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ በጭፍን አምላክ አለ ብለን እንድናምን ይጠብቅብናል?
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የምሥራቹ አገልጋይ መሆን የሚያስገኘው ክብር። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 77 አንስቶ እስከ ገጽ 78 አን. 2 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በግለት የሚቀርብ ንግግር።
20 ደቂቃ፦ “መጽሐፍ ቅዱስ—በአንተ ሕይወት ውስጥ ያለው ኃይል።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።