የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/11 ገጽ 1
  • የካቲት 14 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 14 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የካቲት 14 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 2/11 ገጽ 1

የካቲት 14 የሚጀምር ሳምንት

የካቲት 14 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 3 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

dp ምዕ. 9 አን. 1-9 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ነህምያ 9-11 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ነህምያ 11:1-14 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ኢየሱስ በምድር ላይ ሳለ እግዚአብሔር እንደነበረ ማቴዎስ 1:​23 ያሳያል?​—rs ገጽ 215 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ የአምላክ ጸጋ የተገለጸው በየትኞቹ መንገዶች ነው?​—1 ጴጥ. 4:​10 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 48

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

12 ደቂቃ፦ ከማናውቀው ሰው ጋር መወያየት የምንችለው እንዴት ነው? በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 62 እስከ ገጽ 64 ድረስ ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። መደበኛ ባልሆነ መንገድ ሲመሠክር አሊያም ከቤት ወደ ቤት ሲያገለግል ውይይት በማስጀመር ረገድ ጥሩ ችሎታ እንዳለው ላስመሠከረ አንድ አስፋፊ አጠር ያለ ቃለ ምልልስ አድርግ።

18 ደቂቃ፦ “የመታሰቢያው በዓል ሰሞን—አገልግሎታችንን ከፍ ለማድረግ የሚያስችል አጋጣሚ!” የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በጥያቄና መልስ የሚያቀርበው። አንቀጾቹ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ ጉባኤው ለመጋቢት፣ ለሚያዝያና ለግንቦት ወራት ያደረገውን የመስክ አገልግሎት ስብሰባ ዝግጅት ተናገር። የተለያዩ ሁኔታ ውስጥ ያሉ አስፋፊዎች በአገልግሎት ላይ በወር 50 ሰዓት ለማሳለፍ የሚያስችሏቸውን አማራጭ ፕሮግራሞች አስመልክተህ አንዳንድ ሐሳቦች ስጥ። ፕሮግራማቸው የተጣበበ ቢሆንም ወይም ደግሞ የአቅም ገደብ ቢኖርባቸውም ባለፈው ዓመት በመታሰቢያው በዓል ሰሞን ረዳት አቅኚ መሆን ለቻሉ ሁለት ወይም ሦስት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ።

መዝሙር 8 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ