ነሐሴ 22 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ነሐሴ 22 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 54 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
dp ምዕ. 16 አን. 11-19 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ መዝሙር 106-109 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ መዝሙር 109:1-20 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የአምላክ መንግሥት ጽድቅና ፍትሕ ያሰፍናል—rs ገጽ 230 አን. 5-7 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ መልካም ምግባር በማሳየት ረገድ የይሖዋንና የኢየሱስን ምሳሌ ተከተሉ (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። “የአምላክ ፈቃድ ይሁን።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። የልዩ ስብሰባው ቀን የሚታወቅ ከሆነ ተናገር።
25 ደቂቃ፦ “‘ወደ መቄዶንያ መሻገር’ ትችላለህ?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። የሚቻል ከሆነ የመንግሥቱን ምሥራች ለማስፋፋት ሲል ወደ ሌላ አገር ለሄደ አስፋፊ ቃለ ምልልስ አድርግ።
መዝሙር 1 እና ጸሎት