የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/11 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 12/11 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ታኅሣሥ፦ እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው ፤ የቤቱ ባለቤት ልጆች ካሉት ከታላቁ አስተማሪ ተማር ወይም የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ የተባሉትን መጽሐፎች አበርክቱ። ጥር፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሰዎችን በምታነጋግሩበት በመጀመሪያው ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። የካቲት፦ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? ወይም መጽሐፍ ቅዱስ—የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሰዎችን በምታነጋግሩበት በመጀመሪያው ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ።

◼ በ2013 የመታሰቢያው በዓል የሚከበረው ማክሰኞ፣ መጋቢት 26 ይሆናል።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ የአገልግሎት ትምህርት ቤት በኦሮምኛ፤ ከአምላክ ፍቅር አትውጡ በሲዳምኛ፤ የወጣቶች ጥያቄ—1 በእንግሊዝኛ፤ አምላክን ስማ በአማርኛ፣ በአረብኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በኦሮምኛ፣ በሲዳምኛ፣ በሶማሊኛ፣ በትግርኛና በወላይትኛ፤ አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ በአማርኛ፣ በአረብኛ፣ በቻይንኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በኦሮምኛ፣ በሲዳምኛ፣ በሶማልኛ፣ በትግርኛና በወላይትኛ፤ ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር 2012 በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በኦሮምኛና በትግርኛ፤ የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር ጽሑፎች ማውጫ 2001-2010 በእንግሊዝኛ፤ የ2012 የቀን መቁጠሪያ በእንግሊዝኛ እና በፈረንሳይኛ።

◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ከታላቁ አስተማሪ ተማር፣ ታላቁ ሰው፣ መለኮታዊው ስም። ቻይንኛ፦ ፓዝዌይ። እንግሊዝኛ፦ ለሰዎች ሁሉ የሚሆን ምሥራች፣ ትራክት ቁጥር 23። ኑዌር፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ