የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/11 ገጽ 4
  • ጥር 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 2, 2012 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
km 12/11 ገጽ 4

ጥር 2 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 2, 2012 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 21 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 4 ከአን. 1-6 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 24-28 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢሳይያስ 27:1-13 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ይሖዋ እንደሚወድህ ፈጽሞ አትጠራጠር​—ኢሳ. 57:15 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ የሰብዓዊ ሕይወት ዓላማ ምንድን ነው?​—rs ከገጽ 243 አን. 3 እስከ ገጽ 244 አን. 4 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 32

10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። በቅርብ ለደረሰው የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት የተዘጋጀውን የአቀራረብ ናሙና በመጠቀም በጥር ወር የመጀመሪያው ቅዳሜ እንዴት ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

15 ደቂቃ፦ በጥር ወር መጽሔቶችን ለማበርከት የሚረዱ ሐሳቦች። በውይይት የሚቀርብ። በአንድ ወይም በሁለት ደቂቃ ውስጥ በክልላችሁ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ትኩረት ሊስቡ የሚችሉ አንዳንድ ርዕሶችን ተናገር። ከዚያም በመጠበቂያ ግንብ መጽሔት የሽፋን ርዕስ ዙሪያ የሰዎችን የማወቅ ፍላጎት ለመቀስቀስ ምን ጥያቄ ማንሳት እንዲሁም የትኞቹን ጥቅሶች ማንበብ እንደሚቻል እንዲናገሩ አድማጮችን ጠይቅ። በንቁ! መጽሔት የሽፋን ርዕስ ዙሪያም ተመሳሳይ ጥያቄዎች አቅርብ፤ ጊዜ ካለህ ከመጠበቂያ ግንብ ወይም ከንቁ! መጽሔት አንድ ተጨማሪ ርዕስ ማከል ትችላለህ። አስፋፊዎች የንቁ! መጽሔቱን በንግድ አካባቢዎች ለማበርከት ልዩ ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታቸው። በዚህ ረገድ ጉባኤው ስላደረገው ዝግጅት እንዲናገር የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹን ጋብዝ። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። ለንቁ! መጽሔቱ የሚቀርበው ሠርቶ ማሳያ መጽሔቱን በንግድ አካባቢዎች እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ይሁን።

መዝሙር 3 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ