ጥር 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ጥር 9 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 53 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 4 ከአን. 7-14 እና ሣጥን (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 29-33 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኢሳይያስ 30:15-26 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ሰዎች የተፈጠሩት ለአጭር ጊዜ ከኖሩ በኋላ እንዲሞቱ ነበር?—rs ከገጽ 245 አን. 1 እስከ ገጽ 246 አን. 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ፍጹማን ያልሆኑ የሰው ልጆች የይሖዋን ስም መቀደስ የሚችሉት እንዴት ነው?—ማቴ. 6:9 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ሌላ ቋንቋ ለሚናገሩ ሰዎች ስበኩ። ለሰዎች ሁሉ የሚሆን ምሥራች (እንግሊዝኛ) በተባለው ቡክሌት ገጽ 2 ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ። ቡክሌቱን መጠቀም የሚቻለው እንዴት እንደሆነ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈስ መሪነት የተጻፈ መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎች። በማመራመር መጽሐፍ ከገጽ 58 አን. 5 እስከ ገጽ 62 አን. 4 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ “ቡጢያችሁን በጥበብ ሰንዝሩ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በአንቀጽ 2 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ ለአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ አጭር ቃለ ምልልስ አድርግ፤ በጉባኤው ክልል ውስጥ በሳምንቱ ውስጥ በተለያዩ ቀናት እንዲሁም በቀን ውስጥ በተለያዩ ሰዓታት ሰዎች የት እንደሚገኙ ጠይቀው።
መዝሙር 48 እና ጸሎት