የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/12 ገጽ 2
  • ጥር 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 16 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 1/12 ገጽ 2

ጥር 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 16 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 44 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 4 ከአን. 15-22 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 34-37 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢሳይያስ 35:1-10 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ይሖዋ ሙሉ በሙሉ ልንታመንበት የሚገባ አምላክ ነው—መዝ. 25:1-5 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ለዘላለም ለመኖር ተስፋ እንድናደርግ መሠረት የሚሆነን ምንድን ነው?—rs ገጽ 246 ከአን. 5-7 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 2

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

15 ደቂቃ፦ የጠያቂውን አመለካከት ተረዱ። በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 66 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 68 አንቀጽ 3 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ። አንድ አስፋፊ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲያቀርብ አድርግ። አስፋፊው ጥያቄ ሲቀርብለት ወዲያው የጠያቂው አመለካከትና ግለሰቡን ያሳሰበው ነገር ምን ሊሆን እንደሚችል ሲያስብ የሚያሳይ መነባነብ ያቀርብና ለቤቱ ባለቤት ጥሩ ምላሽ ይሰጠዋል።

15 ደቂቃ፦ በአሕዛብ መካከል መልካም ምግባር ይዛችሁ ኑሩ። (1 ጴጥ. 2:12) በ2011 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ገጽ 124 አንቀጽ 1, 2 እና በገጽ 150 ከአንቀጽ 1-6 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።

መዝሙር 17 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ