የካቲት 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
የካቲት 6 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 10 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 5 ከአን. 20-28 እና ሣጥን (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 47-51 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኢሳይያስ 51:1-11 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የመጀመሪያው ጋብቻ ሲፈጸም ምን ዓይነት ሥርዓት ተካሂዷል?—rs ገጽ 249 አን. 3, 4 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ አፍቃሪ የሆነው አምላክ ማንንስ ቢሆን እንዴት ጨክኖ ያጠፋል?—2 ተሰ. 1:6-9 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
3 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ ማኅበራዊ ድረ ገጾችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?—ክፍል 2 በነሐሴ 2011 ንቁ! ከገጽ 10-13 እና በየካቲት 2012 ንቁ! ገጽ 8, 9 ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ።
15 ደቂቃ፦ “‘ለሁሉም ዓይነት ሰዎች’ ስበኩ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በአባሪው ላይ የሚታዩት ብሮሹሮች የተዘጋጁበትን ዓላማ ተናገር። ከዚያም በክልላችሁ የሚገኙ ሰዎችን ይበልጥ ሊጠቅሙ የሚችሉ ሁለት ብሮሹሮችን ምረጥ። የብሮሹሮቹን ይዘት በአጭሩ ከልስ። በመጨረሻም ሁለቱን ብሮሹሮች እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
7 ደቂቃ፦ በየካቲት ወር መጽሔቶችን ለማበርከት የሚረዱ ሐሳቦች። በውይይት የሚቀርብ። በአንድ ወይም በሁለት ደቂቃ ውስጥ በክልላችሁ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ትኩረት ሊስቡ የሚችሉ አንዳንድ ርዕሶችን መርጠህ ተናገር። ከዚያም በመጠበቂያ ግንብ መጽሔት የሽፋን ርዕስ ዙሪያ የሰዎችን የማወቅ ፍላጎት ለመቀስቀስ ምን ጥያቄ ማንሳት እንዲሁም የትኞቹን ጥቅሶች ማንበብ እንደሚቻል እንዲናገሩ አድማጮችን ጠይቅ። በንቁ! መጽሔት የሽፋን ርዕስ ዙሪያም ተመሳሳይ ጥያቄዎች አቅርብ፤ ጊዜ ካለህ ከመጠበቂያ ግንብ ወይም ከንቁ! መጽሔት አንድ ተጨማሪ ርዕስ ማከል ትችላለህ። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
መዝሙር 44 እና ጸሎት