መጋቢት 19 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
መጋቢት 19 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 11 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 7 ከአን. 14-23 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኤርምያስ 8-11 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኤርምያስ 10:17 እስከ 11:5 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የመታሰቢያው በዓል ትርጉም ምንድን ነው?—rs ከገጽ 265 አን. 3 እስከ ገጽ 266 አን. 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ በመታሰቢያው በዓል ላይ የሚቀርበው ቂጣና ወይን ምን ያመለክታል?—rs ገጽ 266 አን. 3, 4 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
15 ደቂቃ፦ ምን ትምህርት እናገኛለን? በውይይት የሚቀርብ። ማቴዎስ 6:19-34 እንዲነበብ አድርግ። ከዚያም ይህ ዘገባ ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ እንዴት እንደሚረዳን ተወያዩበት።
15 ደቂቃ፦ “በንግድ አካባቢዎች በድፍረት መመሥከር።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በንግድ አካባቢዎች በመመሥከር ጥሩ ውጤት ላገኘ አንድ አስፋፊ ቃለ ምልልስ አድርግ።
መዝሙር 14 እና ጸሎት