የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 10/12 ገጽ 2
  • ጥቅምት 15 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥቅምት 15 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥቅምት 15 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 10/12 ገጽ 2

ጥቅምት 15 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥቅምት 15 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 10 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 16 ከአን. 8-12 እና ሣጥን (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዳንኤል 10-12 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ዳንኤል 11:15-27 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ክርስቲያኖች ለመበቀል መነሳሳት የሌለባቸው ለምንድን ነው?—ሮም 12:18-21 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ የአምላክ ታማኝ አገልጋዮች በተለያዩ የሕዝበ ክርስትና አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ተሰበጣጥረው የሚገኙ ሰዎች ናቸው?—rs ከገጽ 282 አን. 5 እስከ ገጽ 283 አን. 2 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 27

10 ደቂቃ፦ አንድ ሰው እንዲህ ቢልስ፦ ‘ፍላጎት የለኝም።’ በማመራመር መጽሐፍ ከገጽ 16 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 18 አንቀጽ 2 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በመጽሐፉ ላይ በተሰጡት አንዳንድ መልሶች እንዲሁም በክልላችሁ ውስጥ ውጤታማ በሆኑ ሌሎች ምላሾች ላይ ተወያዩ። መጽሐፉ ላይ ከቀረቡት ሐሳቦች ሁለቱ በሠርቶ ማሳያ እንዲቀርቡ አድርግ።

20 ደቂቃ፦ “ምሥራቹን ለማዳረስ በትራክቶች ተጠቀሙ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንቀጽ 5 ላይ ስትወያዩ በኅዳር ወር የሚበረከቱትን ትራክቶች በአጭሩ ከልስ፤ እንዲሁም አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። አንቀጽ 7 ላይ ስትወያዩ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ስንመሠክር ትራክቶችን መጠቀም የምንችለው እንዴት እንደሆነ የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 17 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ