የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 8/13 ገጽ 3
  • ነሐሴ 26 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ነሐሴ 26 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ነሐሴ 26 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 8/13 ገጽ 3

ነሐሴ 26 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ነሐሴ 26 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 18 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

cf ምዕ. 10 ከአን. 18-23 እና ሣጥን (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሮም 13-16 (10 ደቂቃ)

የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ (20 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 11

10 ደቂቃ፦ “በመጀመሪያው ቅዳሜ ጥናት ማስጀመር ላይ ትኩረት አድርጉ።” በንግግር የሚቀርብ። ከዚያም በመስከረም ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ እንዴት ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። ሁሉም ጥናት ለማስጀመር ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታ።

10 ደቂቃ፦ ምሥራቹን የምንሰብክባቸው መንገዶች—ለየቡድኑ የሚሰጥ ክልልና የግል የአገልግሎት ክልል? የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 102 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 104 አንቀጽ 1 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በጉባኤያችሁ ክልል ከመውሰድና ክልል ከመሥራት ጋር በተያያዘ የተደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ እንዲናገር የክልል አገልጋዩን ቃለ ምልልስ አድርግለት።

10 ደቂቃ፦ ሐሰተኛ ነቢያት አይደለንም የምንለው ለምንድን ነው? በማመራመር መጽሐፍ ከገጽ 136 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 138 አንቀጽ 3 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በገጽ 138 ላይ ከቀረቡት ሐሳቦች አንዱን በመጠቀም ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 43 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ