የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/15 ገጽ 7
  • መጋቢት 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መጋቢት 30 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 3/15 ገጽ 7

መጋቢት 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

መጋቢት 30 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 57 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 16 ከአን. 13-18 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ሳሙኤል 14-15 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ሳሙኤል 14:36-45 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ በለዓም—ጭብጥ፦ ስግብግብነት መጥፎ አካሄድ እንድንከተል ሊያደርገን ይችላል—w04 8/1 ገጽ 27 አን. 3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መጨረሻዎቹ ቀናት የተናገረው ትንቢት ፍጻሜውን ያገኘበት መንገድ—nwt ገጽ 17 አን. 1 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ‘ለመልካም ሥራ ሁሉ ዝግጁ ሁኑ።’—ቲቶ 3:1

መዝሙር 37

15 ደቂቃ፦ በድረ ገጻችን ላይ የሚገኙ ለአገልግሎት የሚረዱን ተጨማሪ ቪዲዮዎች። በውይይት የሚቀርብ። መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ክፍሉን ጀምር። ከዚያም ቪዲዮውን በአገልግሎት ላይ መጠቀም የምንችለው እንዴት እንደሆነ ተወያዩ። ቀጥሎ በመንግሥት አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለው ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም በተመሳሳይ መንገድ ተወያዩበት። አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

15 ደቂቃ፦ “‘ከአምላክ ቃል ጋር ተዋወቅ’—ውይይት ለመጀመር ተጠቀሙበት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። “ከአምላክ ቃል ጋር ተዋወቅ” የተባለውን ክፍል በአገልግሎት ላይ መጠቀም የምንችልባቸውን ሌሎች መንገዶች እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 114 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ