ሐምሌ 13 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሐምሌ 13 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 75 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 21 ከአን. 8-13 እና በገጽ 169 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ነገሥት 9-11 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 1 ነገሥት 9:24–10:3 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የአምላክ ቃል የሚሰጠውን ምክር በሥራ ላይ በማዋል ጭንቀትን መቀነስ—nwt ገጽ 28 አን. 4 እስከ ገጽ 29 አን. 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ቂሮስ—ጭብጥ፦ አምላክ የተናገረው ቃል ምንጊዜም ይፈጸማል—g 2/11 ገጽ 16 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
የወሩ ጭብጥ፦ ‘ሂዱና ደቀ መዛሙርት አድርጉ።’—ማቴ. 28:19, 20
10 ደቂቃ፦ ሂዱና ደቀ መዛሙርት አድርጉ። በወሩ ጭብጥ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። “ተከታዬ ሁን” ከተባለው መጽሐፍ ከገጽ 87-89 ላይ አንዳንድ ነጥቦችን አቅርብ። በዚህ ወር በአገልግሎት ስብሰባ ላይ የሚቀርቡትን አንዳንድ ክፍሎች በአጭሩ ከልስ፤ እንዲሁም ከወሩ ጭብጥ ጋር ያላቸውን ተያያዥነት ግለጽ።
10 ደቂቃ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር የሚያስችላቸውን አጋጣሚ ለመጠቀም ንቁ ነበሩ። በ2015 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 55 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 56 አንቀጽ 1 እና በገጽ 69 አንቀጽ 2-5 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
10 ደቂቃ፦ “ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ላይ ትኩረት አድርጉ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በማስጀመርና ጥናት በመምራት ረገድ ውጤታማ ለሆኑ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች አጠር ያለ ቃለ መጠይቅ አድርግ። ሰዎች እውነትን እንዲያውቁ መርዳታቸው ምን ደስታ አስገኝቶላቸዋል?
መዝሙር 16 እና ጸሎት