የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/15 ገጽ 2
  • ሐምሌ 20 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሐምሌ 20 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሐምሌ 20 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 7/15 ገጽ 2

ሐምሌ 20 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሐምሌ 20 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 73 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 21 ከአን. 14-22 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ነገሥት 12-14 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ነገሥት 12:21-30 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ዳንኤል—ጭብጥ፦ ይሖዋ በሙሉ ነፍሳቸው የሚያገለግሉትን ይባርካል—w11 1/1 ገጽ 21 አን. 5 እስከ ገጽ 22 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መጽሐፍ ቅዱስ ለባሎችና ለአባቶች ምን ጠቃሚ ምክር ይዟል?—nwt ገጽ 30 አን. 1-2 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ‘ሂዱና ደቀ መዛሙርት አድርጉ።’—ማቴ. 28:19, 20

መዝሙር 89

20 ደቂቃ፦ ልጆቻችሁ ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ ለመርዳት በሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ተጠቀሙ። “አምላክ ሙሴን ወደ ግብፅ ላከው” በሚለው ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (jw.org/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል) አድማጮች መከታተል እንዲችሉ ሥዕላዊ ታሪኩ ስክሪን ላይ እንዲታይ አድርግ። የሚቻል ከሆነ እያንዳንዱ ገጸ ባሕርይ የተናገረውን የሚያነቡ ልጆችን አስቀድመህ አዘጋጅ። ከዚያም የወላጆቻቸውን ፈቃድ ጠይቀህ የተወሰኑ ልጆች መድረክ ላይ ወጥተው “ከዚህ ታሪክ ምን ትምህርት እናገኛለን?” በሚለው ሣጥን ላይ በቡድን ውይይት እንዲያደርጉ ጋብዝ። ወላጆች ልጆቻቸው ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ ለመርዳት ይህንን መሣሪያ ጥሩ አድርገው እንዲጠቀሙበት በማበረታታት ክፍሉን ደምድም።

10 ደቂቃ፦ የጥያቄ ሣጥን። በውይይት የሚቀርብ።

መዝሙር 66 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ