የካቲት 29–መጋቢት 6
አስቴር 1–5
መዝሙር 86 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አስቴር ለአምላክ ሕዝቦች ጥብቅና ቆማለች”፦ (10 ደቂቃ)
[የአስቴር መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
አስ 3:5-9—ሃማ የአምላክን ሕዝብ ለማጥፋት ፈለገ (ia 131 አን. 18-19)
አስ 4:11–5:2—አስቴር የነበራት እምነት ልገደል እችላለሁ ከሚለው ፍርሃቷ ይበልጥ ነበር (ia 125 አን. 2፤ 134 አን. 24-26)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
አስ 2:15—አስቴር ልከኛና ራሷን የምትገዛ መሆኗን ያሳየችው እንዴት ነው? (w06 3/1 9 አን. 7)
አስ 3:2-4—መርዶክዮስ ለሃማ ለመስገድ ፈቃደኛ ያልሆነው ለምን ሊሆን ይችላል? (ia 131 አን. 18)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ አስ 1:1-15 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) አምላክን ስማ የተባለውን ብሮሹር አበርክት። ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) አምላክን ስማ የተባለውን ብሮሹር ለወሰደ ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ፤ ከዚያም ከገጽ 2-3 ላይ ተወያዩ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መጀመሪያ ሲመሠከርለት አምላክን ስማ የተባለውን ብሮሹር ለወሰደ ሰው አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ የተባለውን ብሮሹር ገጽ 4ን እና 5ን በመጠቀም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዴት እንደሚመራ አሳይ። (km 7/12 3 አን. 4)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (10 ደቂቃ)
ከአዲሱ የስብሰባ ገጽታና የስብሰባ አስተዋጽኦ ጥቅም እያገኛችሁ ነው?፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በአዲስ መልክ ከተዘጋጀው ከዚህ ስብሰባ በግለሰብ ደረጃ ጥቅም ያገኙት እንዴት እንደሆነ እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። ሁሉም ከስብሰባው የተሟላ ጥቅም ለማግኘት በደንብ እንዲዘጋጁ አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 5 አን. 14-26፤ ክለሳ (30 ደቂቃ)
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 149 እና ጸሎት