የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 መጋቢት ገጽ 2
  • መጋቢት 7-13

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 7-13
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 መጋቢት ገጽ 2

ከመጋቢት 7-13

አስቴር 6-10

  • መዝሙር 131 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አስቴር ለይሖዋና ለሕዝቡ በመቆርቆር እርምጃ ወስዳለች”፦ (10 ደቂቃ)

    • አስ 8:3, 4—አስቴር ከስጋት ነፃ ብትሆንም ለሌሎች ስትል ሕይወቷን አደጋ ላይ ጥላለች (ia 143 አን. 24-25)

    • አስ 8:5—አስቴር አሐሽዌሮስን በብልሃት አነጋገረች (w06 3/1 11 አን. 8)

    • አስ 8:17—ብዙ ሰዎች የአይሁድን እምነት ተቀበሉ (w06 3/1 11 አን. 3)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • አስ 8:1, 2—ያዕቆብ ቢንያምን አስመልክቶ ‘ምሽት ላይ ምርኮ ያከፋፍላል’ በማለት ሊሞት ሲል የተናገረው ትንቢት የተፈጸመው እንዴት ነው? (ia 142፣ ሣጥን)

    • አስ 9:10, 15, 16—አዋጁ ምርኮ መውሰድን ቢፈቅድላቸውም እንኳ አይሁዳውያን ይህን ማድረግ ያልፈለጉት ለምን ነበር? (w06 3/1 11 አን. 4)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ አስ 8:1-9 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። ከዚያም “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—መጽሔት ለማበርከት የራስህን መግቢያ አዘጋጅ” በሚለው ርዕስ ላይ ተወያዩ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 118

  • “እንግዶቻችንን መቀበል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ባለፈው ዓመት በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ እንግዶችን ቅድሚያውን ወስደው በማነጋገራቸው ያገኙትን ጥሩ ተሞክሮ እንዲናገሩ አስፋፊዎችን ጋብዝ። አንድ ጥሩ ተሞክሮ በሠርቶ ማሳያ መልክ እንዲቀርብ አድርግ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 6 አን. 1-14 (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 147 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ