የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 መጋቢት ገጽ 1
  • የአቀራረብ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቀራረብ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጠበቂያ ግንብ
  • መጠበቂያ ግንብ (የጀርባ ሽፋን)
  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 መጋቢት ገጽ 1
የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ ሲከበር

በጀርመን የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ በዓል ሲከበር

የአቀራረብ ናሙናዎች

መጠበቂያ ግንብ

መጠበቂያ ግንብ መጽሔት፣ ቁጥር 2 2016 | ኢየሱስ የተሠቃየውና የሞተው ለምንድን ነው?

ጥያቄ፦ በብዙ ሰዎች ዘንድ የሚታወቀውን ይህን ጥቅስ ያውቁታል?

ጥቅስ፦ ዮሐ 3:16

አበርክት፦ ይህ መጠበቂያ ግንብ ኢየሱስ ተሠቃይቶ መሞቱ እርስዎን የሚጠቅምዎት እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

መጠበቂያ ግንብ (የጀርባ ሽፋን)

ጥያቄ፦ ይህን ጥያቄና ብዙ ሰዎች ለዚህ ጥያቄ የሚሰጧቸውን መልሶች ይመልከቱ። [የመጀመሪያውን ጥያቄና ከታች የቀረቡትን አማራጮች አንብብ።] የእርስዎስ መልስ ምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 4:1-4

አበርክት፦ ዲያብሎስ ከኢየሱስ ጋር መነጋገሩና እሱን መፈተኑ ዲያብሎስ የክፋት ሐሳብን የሚያመለክት ነገር እንዳልሆነ የሚጠቁም ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዲያብሎስ ምን ሌላ ነገር ይናገራል? ይህ ርዕስ ይህን ጉዳይ ያብራራል።

የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ

የ2016 የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ በዓል የመጋበዣ ወረቀት

አበርክት፦ ሰዎች መጋቢት 14 (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር መጋቢት 23) በሚከበር አንድ ልዩ በዓል ላይ እንዲገኙ የጥሪ ወረቀት እየሰጠን ነው። [ለቤቱ ባለቤት የመጋበዣ ወረቀቱን ስጠው።] በዚህ ዕለት በዓለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የኢየሱስ ክርስቶስን ሞት መታሰቢያ በዓል ለማክበር ይሰበሰባሉ፤ በዚያ ቀን፣ ከኢየሱስ ሞት ጥቅም ማግኘት የምንችለው እንዴት እንደሆነ የሚያብራራ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ንግግር ይቀርባል። ይህ የጥሪ ወረቀት ስብሰባው በአካባቢያችን የሚደረገው የትና በስንት ሰዓት እንደሆነ ይገልጻል። የሚችሉ ከሆነ ቢመጡ ደስ ይለናል።

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ