የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ኅዳር ገጽ 8
  • ከኅዳር 28–ታኅሣሥ 4

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 28–ታኅሣሥ 4
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ኅዳር ገጽ 8

ከኅዳር 28–ታኅሣሥ 4

መኃልየ መኃልይ 1-8

  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሱላማዊቷ ልጃገረድ ልንከተለው የሚገባ ግሩም ምሳሌ ትታለች”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የመኃልየ መኃልይ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • መኃ 2:7፤ 3:5—ሱላማዊቷ ከልቧ የምትወደውን ሰው እስክታገኝ ድረስ ለመጠበቅ ቁርጥ ውሳኔ አድርጋ ነበር (w15 1/15 31 አን. 11-13)

    • መኃ 4:12፤ 8:8-10—የምትወደውን ሰው እስክታገኘው ድረስ ታማኝነቷንና ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናዋን ጠብቃለች (w15 1/15 31-32 አን. 14-16)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መኃ 2:1—ሱላማዊቷ ይበልጥ ውብ እንድትሆን ያስቻላት የትኞቹን ባሕርያት ማዳበሯ ነው? (w15 1/15 31 አን. 13)

    • መኃ 8:6—እውነተኛ ፍቅር ‘የያህ ነበልባል’ ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው? (w15 1/15 29 አን. 3፤ w06 11/15 20 አን. 7)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መኃ 2:1-17

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተጠቅመህ መጽሐፉን አስተዋውቅ። (ማሳሰቢያ፦ ክፍሉን ስታቀርብ ቪዲዮውን ማጫወት የለብህም።)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 29-31 አን. 8-9

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 115

  • “የወጣቶች ጥያቄ—የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ደርሻለሁ?”፦ (9 ደቂቃ) “የወጣቶች ጥያቄ—የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ደርሻለሁ?” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። (jw.org/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • እውነተኛ ፍቅር ነው ወይስ የወረት?፦ (6 ደቂቃ) እውነተኛ ፍቅር ነው ወይስ የወረት? የተባለውን የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ተወያዩበት። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 1 አን. 11-20 እና “ስንዴውና እንክርዳዱ” እና “ትውልድ” የሚሉት ሠንጠረዦች

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 34 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ