የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ኅዳር ገጽ 7
  • ወጣቶች፣ ‘በትልቁ በር’ ለመግባት አታመንቱ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ወጣቶች፣ ‘በትልቁ በር’ ለመግባት አታመንቱ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ወጣቶች—መንፈሳዊ ግቦቻችሁ ምንድን ናቸው?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1997
  • መንፈሳዊ ግቦችህ ላይ እንዴት መድረስ ትችላለህ?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2006
  • ፈጣሪህን ለማክበር መንፈሳዊ ግቦች አውጣ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • እናንት ወጣቶች፣ ትኩረታችሁ ያረፈው በመንፈሳዊ ግቦች ላይ ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ኅዳር ገጽ 7

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ወጣቶች፣ ‘በትልቁ በር’ ለመግባት አታመንቱ

ወጣት ሳለን፣ ሁልጊዜ ወጣት ሆነን እንደምንኖርና በዕድሜ መግፋት ምክንያት በሚመጡት ‘አስጨናቂ ዘመናት’ ውስጥ እንደማናልፍ ይሰማን ይሆናል። (መክ 12:1) ወጣት ከሆንክ፣ በሙሉ ጊዜ አገልግሎት እንደ መካፈል የመሰሉ መንፈሳዊ ግቦችን ማሳካት የምትችልበት ጊዜ እንዳለህና የትም እንደማያመልጥህ ይሰማሃል?

ወጣቶችን ጨምሮ ሁላችንም “ያልተጠበቁ ክስተቶች” ያጋጥሙናል። (መክ 9:11) ‘ሕይወታችን ነገ ምን እንደሚሆን እንኳ አናውቅም።’ (ያዕ 4:14) ስለዚህ አስገዳጅ ሁኔታ እስከሌለ ድረስ መንፈሳዊ ግቦችን ለመከታተል ዛሬ ነገ አትበል። በተከፈተልህ “ትልቅ የሥራ በር” ለመግባት አታመንታ። (1ቆሮ 16:9) ይህን በማድረግህ በፍጹም አትቆጭም።

ልታወጣቸው የምትችላቸው አንዳንድ መንፈሳዊ ግቦች፦

  • አንዲት ወጣት በውጭ አገር ቋንቋ ስትሰብክ

    በሌላ ቋንቋ መመሥከር

  • በአቅኚነት አገልግሎት የሚካፈሉ ወጣት ወንድሞችና እህቶች

    የአቅኚነት አገልግሎት

  • በቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤት እየተማሩ ያሉ ወጣት ወንድሞችና እህቶች

    በቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች መካፈል

  • በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ ወጣት ወንድሞችና እህቶች

    የግንባታ አገልግሎት

  • በቤቴል የሚያገለግል ወጣት ወንድም

    የቤቴል አገልግሎት

  • በወረዳ ሥራ ላይ የተሰማራ ወጣት ወንድም

    የወረዳ ሥራ

የአንተን መንፈሳዊ ግቦች ጥቀስ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ