የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 6
  • ከታኅሣሥ 19-25

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 19-25
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ታኅሣሥ ገጽ 6

ከታኅሣሥ 19-25

ኢሳይያስ 11-16

  • መዝሙር 143 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ምድር በይሖዋ እውቀት ትሞላለች”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 11:3-5—ጽድቅ ለዘላለም ይሰፍናል (ip-1 161 አን. 9-11)

    • ኢሳ 11:6-8—በሰዎችና በእንስሳት መካከል ሰላም ይሰፍናል (w12 9/15 9-10 አን. 8-9)

    • ኢሳ 11:9—ሁሉም ሰዎች ስለ ይሖዋ መንገዶች ይማራሉ (w16.06 8 አን. 9፤ w13 6/1 7)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 11:1, 10—ኢየሱስ ክርስቶስ “የእሴይ ሥር” እንዲሁም “ከእሴይ ጉቶ” የወጣ ቀንበጥ የሆነው እንዴት ነው? (w06 12/1 9 አን. 5)

    • ኢሳ 13:17—ሜዶናውያን ለብር ደንታ የሌላቸውና በወርቅ የማይደሰቱ የሆኑት ከምን አንጻር ነው? (w06 12/1 10 አን. 10)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 13:17–14:8

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢዮብ 34:10—እውነትን አስተምሩ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መክ 8:9፤ 1ዮሐ 5:19—እውነትን አስተምሩ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 54 አን. 9—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 24

  • “መለኮታዊው ትምህርት ጭፍን ጥላቻን ድል ያደርጋል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጆኒና ጊድየን፦ ከጠላትነት ወደ ወንድማማችነት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮው ቃለ መጠየቅ እና ተሞክሮ በሚለው ሥር ይገኛል።)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 2 አን. 23-34

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 151 እና ጸሎት

    ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ