ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 8-11
ሰዎች ሊሳካላቸው የሚችለው የይሖዋን አመራር እስከተከተሉ ድረስ ብቻ ነው
ሰዎች ራሳቸውን የመምራት ችሎታም ሆነ መብት የላቸውም
የእስራኤል መንፈሳዊ እረኞች የይሖዋን አመራር ባለመጠየቃቸው ሕዝቡ ተበታትኖ ነበር
የይሖዋን አመራር የተከተሉ ሰዎች ሰላም፣ ደስታና ብልጽግና አግኝተዋል
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 8-11
የእስራኤል መንፈሳዊ እረኞች የይሖዋን አመራር ባለመጠየቃቸው ሕዝቡ ተበታትኖ ነበር
የይሖዋን አመራር የተከተሉ ሰዎች ሰላም፣ ደስታና ብልጽግና አግኝተዋል