ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 1–4
“አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ”
በወረቀት የሚታተመው
ኤርምያስ ይሖዋ ነቢይ አድርጎ ሲሾመው 25 ዓመት ገደማ ሳይሆነው አይቀርም። ኤርምያስ ተልእኮውን ለመቀበል ብቁ እንዳልሆነ ተሰምቶት ነበር፤ ይሖዋ ግን ምንጊዜም እንደሚደግፈው አረጋግጦለታል።
647
ኤርምያስ ነቢይ ሆኖ ተሾመ
607
ኢየሩሳሌም ወደመች
580
መጽሐፉ ተጽፎ አለቀ
ሁሉም ዓመታት የተጻፉት በዓ.ዓ. ነው