የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ሐምሌ ገጽ 6
  • ንግሥና የሚገባው ሕጋዊ መብት ያለው ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ንግሥና የሚገባው ሕጋዊ መብት ያለው ነው
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ለምሥራቹ መሟገትና በሕግ የጸና እንዲሆን ማድረግ’
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ይሖዋ አገልግሎታችንን እንድንፈጽም የሚረዳን እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
  • ሕዝቅኤል የአምላክን መልእክት ማወጅ ያስደስተው ነበር
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የሕዝቅኤል መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች—ክፍል 1
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ሐምሌ ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 21-23

ንግሥና የሚገባው ሕጋዊ መብት ያለው ነው

በወረቀት የሚታተመው

በሕዝቅኤል ትንቢት ላይ በተገለጸው መሠረት ንጉሣዊ ሥልጣን ለመያዝ “ሕጋዊ መብት” ያለው ኢየሱስ ነው።

  • ይሁዳ

    ዘፍ 49:10

    መሲሑ የሚመጣው ከየትኛው ነገድ ነው?

  • ዳዊት

    2ሳሙ 7:12, 16

    ይሖዋ መንግሥቱ ለዘላለም እንደሚጸና የተናገረው ለማን ነው?

  • ዮሴፍ

    ማቴ 1:16

    ማቴዎስ በማን በኩል ያለውን ሕጋዊ የዘር ሐረግ ገልጿል?

ኢየሱስ

ይሖዋ የኢየሱስ ንግሥና ሕጋዊ መሠረት እንዲኖረው ማድረጉ ምን ያስተምርሃል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ