ከመስከረም 11-17
ሕዝቅኤል 46-48
መዝሙር 139 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እስራኤላውያን ወደ አገራቸው ሲመለሱ ያገኟቸው በረከቶች”፦ (10 ደቂቃ)
ሕዝ 47:1, 7-12—ወደ ቀድሞ ሁኔታው የተመለሰው የእስራኤል ምድር ፍሬያማ ይሆናል (w99 3/1 10 አን. 11-12)
ሕዝ 47:13, 14—እያንዳንዱ ቤተሰብ የራሱ የሆነ ርስት ይኖረዋል (w99 3/1 10 አን. 10)
ሕዝ 48:9, 10—መሬቱ ለሕዝቡ ከመከፋፈሉ በፊት ለይሖዋ “መዋጮ” ሆኖ የሚሰጥ ልዩ መሬት ‘ተለይቶ’ ይቀመጣል
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሕዝ 47:1, 8፤ 48:30, 32-34—በምርኮ ያሉት አይሁዳውያን ሕዝቅኤል በራእይ ባየው ቤተ መቅደስ ውስጥ የተገለጸው እያንዳንዱ ዝርዝር ነገር ቃል በቃል ይፈጸማል ብለው መጠበቅ ያልነበረባቸው ለምንድን ነው? (w99 3/1 11 አን. 14)
ሕዝ 47:6—ሕዝቅኤል “የሰው ልጅ” ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው? (it-2-E 1001)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 48:13-22
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.5 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.5—ከዚህ በፊት መጽሔቱ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ፤ እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱስ ማስጠኛ ጽሑፎቻችን አንዱን አስተዋውቅ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 34 አን. 17—ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (8 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb17 64-65) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 15 አን. 1-8
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 49 እና ጸሎት