ከመስከረም 18-24
ዳንኤል 1-3
መዝሙር 148 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ለይሖዋ ታማኝ መሆን ወሮታ ያስገኛል”፦ (10 ደቂቃ)
[የዳንኤል መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ዳን 3:16-20—የዳንኤል ጓደኞች ለይሖዋ ያላቸውን ታማኝነት እንዲያጓድሉ የደረሰባቸውን ከባድ ፈተና ተቋቁመዋል (w15 7/15 25 አን. 15-16)
ዳን 3:26-29—ታማኝ መሆናቸው ይሖዋ እንዲወደስ አድርጓል፤ ለእነሱም በረከት አስገኝቶላቸዋል (w13 1/15 10 አን. 13)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዳን 1:5, 8—ዳንኤልና ሦስቱ ጓደኞቹ ንጉሡ ያቀረበላቸውን ምርጥ ምግብ መብላታቸው እንደሚያረክሳቸው የተሰማቸው ለምንድን ነው? (it-2-E 382)
ዳን 2:44—የአምላክ መንግሥት በምስሉ ላይ የተጠቀሱትን ምድራዊ አገዛዞች ማድቀቅ የሚኖርበት ለምንድን ነው? (w12 6/15 17 ሣጥን፤ w01 10/15 6 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዳን 2:31-43
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 40:22—እውነትን አስተምሩ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 15:4—እውነትን አስተምሩ—የJW.ORG አድራሻ ካርድ ስጥ።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w17.02 29-30—ጭብጥ፦ ይሖዋ ልንሸከም የምንችለው ፈተና ምን ያህል እንደሆነ አስቀድሞ በመገምገም ምን ዓይነት ፈተናዎች እንደሚደርሱብን ይወስናል?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ትክክል ያልሆነ ነገር ለማድረግ ስትፈተኑ ታማኝ ሁኑ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
“የቅርብ ዘመድ በሚወገድበት ጊዜ ታማኝ ሁኑ”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 15 አን. 9-17
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 72 እና ጸሎት