ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዳንኤል 1-3 ለይሖዋ ታማኝ መሆን ወሮታ ያስገኛል ስለ ሦስቱ ዕብራውያን የሚናገረው ታሪክ ለይሖዋ ታማኝ ለመሆን ያደረግነውን ቁርጥ ውሳኔ እንድናጠናክር ይረዳናል 3:16-20, 26-29 በሚከተሉት ጥቅሶች መሠረት ለይሖዋ ታማኝ መሆን ምን ነገሮችን ያካትታል? ማቴ 24:14 ዮሐ 17:16 1ቆሮ 6:9, 10