ክርስቲያናዊ ሕይወት
የቅርብ ዘመድ በሚወገድበት ጊዜ ታማኝ ሁኑ
የይሖዋን ፍርድ በታማኝነት ደግፉ—ኃጢአት ሠርተው ንስሐ ከማይገቡ ሰዎች ጋር አትቀራረቡ የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦
የሶንያ ወላጆች ታማኝነታቸውን የሚፈትን ምን ሁኔታ አጋጠማቸው?
ታማኝ ሆነው እንዲቀጥሉ የረዳቸው ምንድን ነው?
ለይሖዋ ታማኝ ሆነው መቀጠላቸው ሶንያን የጠቀማት እንዴት ነው?