የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 የካቲት ገጽ 6
  • ከየካቲት 19-25

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 19-25
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 የካቲት ገጽ 6

ከየካቲት 19-25

ማቴዎስ 16–17

  • መዝሙር 45 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የምታስቡት የማንን ሐሳብ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማቴ 16:21, 22—ጴጥሮስ ስሜቱ በአስተሳሰቡ ላይ ተጽዕኖ እንዲያደርግበት ፈቅዷል (w07 2/15 16 አን. 17)

    • ማቴ 16:23—ጴጥሮስ ያሰበው የአምላክን ሐሳብ አልነበረም (w15 5/15 13 አን. 16-17)

    • ማቴ 16:24—ክርስቲያኖች የአምላክ አስተሳሰብ ሕይወታቸውን እንዲመራው መፍቀድ አለባቸው (w06 4/1 23 አን. 9)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 16:18—ኢየሱስ የክርስቲያን ጉባኤን የገነባበት ዓለት ማን ነው? (“አንተ ጴጥሮስ ነህ፤ በዚህች ዓለት ላይ፣” “ጉባኤ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—⁠ማቴ 16:18፣ nwtsty)

    • ማቴ 16:19—ጴጥሮስ ከኢየሱስ የተቀበላቸው ‘የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች’ ምን ያመለክታሉ? (“የመንግሥተ ሰማያትን ቁልፎች” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—⁠ማቴ 16:19፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 16:1-20

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 78

  • “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ጥያቄዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ኢየሱስ ያከናወነውን ሥራ ሥሩ—ማስተማር የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ገጽ 6-7

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 13 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ