የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 መጋቢት ገጽ 3
  • ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት ጠብቁ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት ጠብቁ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “አምላክን መውደድ” ሲባል ምን ማለት ነው?
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
  • የአምላክ ፍቅር ለዘላለም ይኖራል
    ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ
  • “አምላክ አብርሃምን ፈተነው”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • አሥርቱ ትእዛዛት ምንድን ናቸው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 መጋቢት ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 22–23

ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት ጠብቁ

22:36-39

ማቴዎስ 22:36-39⁠ን መሠረት በማድረግ በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ የምንገኝባቸውን የሚከተሉትን ምክንያቶች ዋነኛ ከሆነው ጀምረህ በቅደም ተከተል ቁጥር ስጣቸው፦

  • ተበረታቶ ለመምጣት

  • ወንድሞችን ለማበረታታት

  • ይሖዋን ለማምለክና ለእሱ ያለንን ፍቅር ለማሳየት

የጉባኤ ስብሰባ

በጣም በሚደክመንና ስብሰባ ላይ ብንገኝም ያን ያህል ጥቅም እንደማናገኝ በሚሰማን ጊዜም እንኳ በስብሰባዎች ላይ ለመገኘት ጥረት ማድረግ ያለብን ለምንድን ነው?

ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት መፈጸም የምንችልባቸው ሌሎች መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ