የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 መጋቢት ገጽ 3
  • ከመጋቢት 12-18

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 12-18
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 መጋቢት ገጽ 3

ከመጋቢት 12-18

ማቴዎስ 22–23

  • መዝሙር 30 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት ጠብቁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማቴ 22:36-38—እነዚህ ጥቅሶች ከሕጉ ውስጥ ከሁሉ የሚበልጠውንና የመጀመሪያውን ትእዛዝ መጠበቅ ምን ነገሮችን እንደሚጨምር የሚያብራሩት እንዴት ነው? (“ልብ፣” “ነፍስ፣” “አእምሮ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 22:37፣ nwtsty)

    • ማቴ 22:39—ከሕጉ ውስጥ ሁለተኛው ታላቅ ትእዛዝ የትኛው ነው? (“ሁለተኛው፣” “ባልንጀራ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 22:39፣ nwtsty)

    • ማቴ 22:40—የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት በሙሉ በፍቅር ላይ የተመሠረቱ ናቸው (“ሕግም ሆነ የነቢያት ቃል፣” “የተመሠረቱ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 22:40፣ nwtsty)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 22:21—‘የቄሳር የሆኑት’ ነገሮች ምንድን ናቸው? ‘የአምላክ የሆኑት’ ነገሮችስ ምንድን ናቸው? (“የቄሳር የሆነውን ለቄሳር፣” “የአምላክ የሆነውን . . . ለአምላክ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 22:21፣ nwtsty)

    • ማቴ 23:24—ኢየሱስ ይህን ሐሳብ የተናገረው ምን ለማለት ፈልጎ ነው? (“ትንኝን አጥልላችሁ ታወጣላችሁ፤ ግመልን ግን ትውጣላችሁ”​—⁠ማቴ 23:24፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 22:1-22

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 199 አን. 8-9—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ፣ የሚያውቃቸውን ሰዎች መታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኙ እንዲጋብዝ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 96

  • “ለአምላክና ለባልንጀራችን ፍቅር ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎችን በዓይነ ሕሊናችን መሣል ያለውን ጥቅም ለማሳየት እውነተኛው አምላክ ይሖዋ ብቻ ነው—ተቀንጭቦ የተወሰደ የሚለውን ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ አጫውት፤ በዚህ ጊዜ አድማጮች 1 ነገሥት 18:17-46⁠ን አውጥተው እንዲከታተሉ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 3

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 141 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ