የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 የካቲት ገጽ 4
  • ከየካቲት 11-17

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 11-17
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 የካቲት ገጽ 4

ከየካቲት 11-17

ሮም 4-6

  • መዝሙር 20 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አምላክ . . . ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሮም 5:8, 12—ይሖዋ “ገና ኃጢአተኞች ሳለን” ወዶናል (w11 6/15 12 አን. 5)

    • ሮም 5:13, 14—ኃጢአትና ሞት በሁሉ ላይ ነግሠዋል (w11 6/15 12 አን. 6)

    • ሮም 5:18, 21—ይሖዋ፣ የሰው ልጆች ሕይወት እንዲያገኙ ሲል ልጁን ልኮታል (w11 6/15 13 አን. 9-10)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሮም 6:3-5—‘ክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ መጠመቅ’ እና ‘እሱ ሞት ውስጥ መጠመቅ’ የሚሉት አገላለጾች ምን ትርጉም አላቸው? (w08 6/15 29 አን. 7)

    • ሮም 6:7—ትንሣኤ የሚያገኙ ሰዎች ከመሞታቸው በፊት በሠሩት ኃጢአት የማይፈረድባቸው ለምንድን ነው? (w14 6/1 11 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 4:1-15 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 4)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 6)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አስተዋውቅ። (th ጥናት 9)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 107

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 45

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 55 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ