የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 የካቲት ገጽ 4
  • “አምላክ . . . ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “አምላክ . . . ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ቤዛው—ከአባታችን የተገኘ “ፍጹም ገጸ በረከት”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • ቤዛው—ከሁሉ የላቀ የአምላክ ስጦታ
    ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
  • ቤዛው—ከሁሉ የላቀ የአምላክ ስጦታ
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?
  • ለቤዛው አድናቆት ማሳየታችሁን ቀጥሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 የካቲት ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 4-6

“አምላክ . . . ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል”

5:8, 18, 21

ቤዛው ከይሖዋ ስጦታዎች አንዱ ነው፤ ይህ ዝግጅት የይሖዋን ስም ከነቀፋ ነፃ በማድረግ እንዲሁም የሉዓላዊነቱን ትክክለኛነት በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታል። ከዚህም በተጨማሪ ቤዛው በአሁኑ ጊዜ በይሖዋ ፊት የጽድቅ አቋም እንዲኖረን ያደርጋል፤ ታዛዥ የሆኑ የሰው ልጆች ሁሉ አስደሳች የወደፊት ሕይወት የማግኘት ተስፋ እንዲኖራቸውም አስችሏል።

ስጦታ ለሆነው የቤዛው ዝግጅት አመስጋኝነታችንን መግለጽ የምንችለው እንዴት ነው?

  • አንድ ሰው ሲጠመቅ

    ራሳችንን ወስነን መጠመቃችን በቤዛው ላይ እምነት እንዳለንና የይሖዋ ንብረት መሆን እንደምንፈልግ ያሳያል

  • ሁለት ወንድሞች ምሥራቹን ሲሰብኩ

    የአምላክን መንግሥት ምሥራች መስበካችን እንደ ይሖዋ ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ፍቅር እንዳለን ያሳያል።—ማቴ 22:39፤ ዮሐ 3:16

ይሖዋ ቤዛውን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠን አመስጋኝ መሆኔን ማሳየት የምችልባቸው ሌሎች መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ