የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ግንቦት ገጽ 2
  • “ተስፋ አንቆርጥም”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ተስፋ አንቆርጥም”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የክርስቲያን ቤተሰብ አብሮ ይሠራል
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • የርዕስ ማውጫ
    ንቁ!—2022
  • ይሖዋ የታመሙትን ይደግፋል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • በዚህ የንቁ! እትም ላይ
    ንቁ!—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ግንቦት ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ቆሮንቶስ 4-6

“ተስፋ አንቆርጥም”

4:16-18

ኦክስጅን እየተሰጠው ያለ አንድ ወንድም በአዲሱ ዓለም ሕይወት ምን እንደሚመስል በዓይነ ሕሊናው ሲመለከት

በአንድ ያረጀ ሕንፃ ላይ የሚኖሩ ሁለት ቤተሰቦችን በዓይነ ሕሊናችሁ ለመመልከት ሞክሩ። አንደኛው ቤተሰብ በሁኔታው በጣም ተማርሯል። ሌላኛው ቤተሰብ ግን ደስተኛ ነው። ይህ የሆነው ለምንድን ነው? የሁለተኛው ቤተሰብ አባላት በቅርቡ አዲስና የሚያምር ቤት ውስጥ እንደሚገቡ ስለሚያውቁ ነው።

“ፍጥረት ሁሉ እስካሁን ድረስ አብሮ በመቃተትና በመሠቃየት ላይ እንደሚገኝ እናውቃለን”፤ የአምላክ አገልጋዮች ግን ብርታት የሚሰጥ ተስፋ አላቸው። (ሮም 8:22) አሁን የሚደርስብን መከራ፣ ሌላው ቀርቶ ለበርካታ አሥርተ ዓመታት ሲያሠቃዩን የቆዩት ችግሮች እንኳ አምላክ በሚያመጣው አዲስ ዓለም ውስጥ ለዘላለም ከምናገኘው በረከት አንጻር ሲታዩ “ጊዜያዊና ቀላል” ናቸው። የአምላክ መንግሥት ወደፊት በሚያመጣቸው በረከቶች ላይ ትኩረት ማድረጋችን ደስተኞች እንድንሆንና ተስፋ እንዳንቆርጥ ይረዳናል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ