ከግንቦት 6-12
2 ቆሮንቶስ 4-6
መዝሙር 128 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ተስፋ አንቆርጥም”፦ (10 ደቂቃ)
2ቆሮ 4:16—ይሖዋ “ከቀን ወደ ቀን” እየታደስን እንድንሄድ ያደርጋል (w04 8/15 25 አን. 16-17)
2ቆሮ 4:17—አሁን የሚደርስብን መከራ “ጊዜያዊና ቀላል” ነው (it-1 724-725)
2ቆሮ 4:18—ትኩረት ማድረግ ያለብን የአምላክ መንግሥት ወደፊት በሚያመጣቸው በረከቶች ላይ ነው
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
2ቆሮ 4:7—“በሸክላ ዕቃ ውስጥ” ያለው “ውድ ሀብት” ምንድን ነው? (w12 2/1 28-29)
2ቆሮ 6:13—“ልባችሁን ወለል አድርጋችሁ ክፈቱ” የሚለውን ምክር ተግባራዊ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (w09 11/15 21 አን. 7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ቆሮ 4:1-15 (th ጥናት 12)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጥርት ያለ ንባብ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 5ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w04 7/1 30-31—ጭብጥ፦ አንድ የተጠመቀ ክርስቲያን ካልተጠመቀች አስፋፊ ጋር መጠናናት ቢጀምር ተገቢ ይሆናል? (th ጥናት 7)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
አቅሜ የሚፈቅደውን ሁሉ እያደረግኩ ነው፦ (8 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ወንድም ፎስተር ወጣትና ጠንካራ በነበረበት ወቅት ለይሖዋ ምርጡን የሰጠው እንዴት ነው? በሕይወቱ ውስጥ ምን ለውጥ አጋጠመው? አሁን ካለበት ሁኔታ አንጻር ለይሖዋ ምርጡን እየሰጠ ያለው እንዴት ነው? ከእሱ ተሞክሮ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (7 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 56
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 36 እና ጸሎት